Monday, August 26, 2019

ለፊት መሸብሸብ እና ጥራት ከኬሚካል የጸዳ 👌(Anti-Aging reduce wrinkles )








1- Instant Wrinkle Reducer™


2- Kollagen Intensiv™ - Accelerate Your NATURAL Collagen Production In Just 84 Days


3- Illuminatural6i™ Advanced Skin Lightener


4-Dermefface FX 7™ - Scar Reduction Therapy


5- ClearPores - Improve the way you look


6- Phyto350 - Fill In Wrinkles From the Inside Out!


7- Intensive Stretch Mark Therapy - Visibly Reduce The Appearance Of Stretch Marks


8- Age-Defying Eye Therapy - Get Rid Of Crow's Feet, Laugh Lines And Dark Circles


9- Rosacea Relief Serum - Long-Term Relief For Dry, Itchy And Inflamed Facial Skin


10- Argan Oil - Cold Pressed Cosmetic Argan Oil


11- Feel Better. Look Better. Live Better.


12- Hersolution Booty Sculpt System - The Complete Sculpt, Firming & Smoothing Anit-Aging System


14- Stop Grow™ - Say Goodbye to Unwanted Body Hair!


15- GenF20™ - Look Younger, Feel Younger, Stay Younger With HGH


16- GenFX™ - Live Your Life to the Fullest with GenFX

43 comments:

  1. ሰለም የሀገሬ ልጆች ዛሬ ደግሞ በሌላ video ነው የመጣሁት ትወዱታላችሁ ብየ አስባለሁ,ሰለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ.በያለንበት ቸር ይግጠመን 😘

    ReplyDelete
  2. እሺ እናመሰግናለን ተባረኪ በርቺ ቆንጆ:: ለእግር ዉቤት ወይም ማሳመርያ መንገዶች ካሉ ዱቅ ዱቅ አርግልኝ ቆንጆ

    ReplyDelete
  3. በሳምንት ስንቴ ነው የምንጠቀመው? ያዘጋጀነውንስ ፍሪጅ መጠቀም አለብን?

    ReplyDelete
  4. enamesegmalen.gn ande.yzegajenew eske sewest ken ykoyal wey

    ReplyDelete
  5. ማለት በጣም ሀሪፍ ነው ግን ለሴቶች ብቻ ነው ወይስ ለወንዶችም ጭምር የሚጠቅመው አንድን ነገር ስታስተላልፋ የሴትና የወንድ መሆኑን ብትናገሩ ጠቃሚ ይመስለኛል እናመሰግናለን

    ReplyDelete
  6. I 'll try it seems good,but does it work for Eye wrinkle or do you have different for eye wrinkle?

    ReplyDelete
  7. ቆንጆ እነመሰግነለን እውነት ነው ፍት የጠረል

    ReplyDelete
  8. እናመስግናለህ እህት ልጅችሽን ፈጣር ያሳደግልሽ ነጠብጣብ ነገር ያጣፋል ልምክርው እንደ እህት ቡዙ ነጠብጣቦች አሉብኝ

    ReplyDelete
  9. I love this banana n egg yolk combination 😍😍😍

    ReplyDelete
  10. እናመሰግናለን ጠቃሚ ትምህርት ነው

    ReplyDelete
  11. እስኪ ልሞክረዉ የኔ ቆጆ ፊቴ ደርቅ ነዉ

    ReplyDelete
  12. እናመሰግናለን 1 ጥያቄ ነበረኝ ፊቴ ላይ ብጉር ወጦ ጠቁሮ ይቀራል ምን ማረግ ነዉ ያለብኝ ያልሞከርኩት የለም ካወቅሽ አሳይኝ አመሰግናለዉ

    ReplyDelete
  13. የጌታ ሠላም ይብዛልሽ አራሷ እህቴ፡፡ ሚጣዎችሽ ሠላም ናቸው? የ4 ወሯ/ሩ እንግዳስ? በጣም ቀላልና አሪፍ የሆነ ነገር ነው ያሳየሽን ጌታ ይባርክሽ፡፡ በሌላ ወጪ በማይጠይቅ አሪፍ ሥራ እስከምንገናኝ ሠላም ለአንቺና ለመላው ቤተሰብሽ ይሁን፡፡ እግዚአብሔር ይባርክሽ፡፡

    ReplyDelete
  14. ለወንድም ይሆናል ማለት ነው ከሚስቴ ጋር እንቀባለን ተፈጥሮአዊ ምርጥ መፍትሄ ነው።

    ReplyDelete
  15. እናመሰግናለን ፊቴ ላይ ጥቋቁር ነገር ወቶ እያስቸገረኝ ነው እሄን እሞክራለው

    ReplyDelete
  16. ኣዴ ላስቸግርሽማርመልሽልኝ
    ማለቴ ከፊሪጂ ሳይሆን ኑርማሌ ባስቀምጠው ምንም ችግር ኣያመጣም

    ReplyDelete
  17. እኔ ሞክሬው አሪፊ ነው አመሠግናለሁ እህቴ

    ReplyDelete
  18. #ማር እናመሰግናለን ክብር በጣም 🙏

    ReplyDelete
  19. እናመሰግናለን
    የግባርሽ ፀጉር እደእኔ የሸሸ ነዉ መዳኒቱ .ምን ይሄን

    ReplyDelete